የአማራ ደም ለማዳበሪያነት! ደግሞ ካለፈው የሚመጣው ቢብስስ?
በአማራ ላይ የተደረገው የጡት ቆረጣ ተረት ሳይሆን የአማራን ደም እና አጥንት ለመሬት ማዳበሪያነት መጠቀም፤ መስለብ፤ ነፍሱ ጡሮችን ሆድ በመቅደድ ጽንሱን አውጥቶ መጣል፤ አይነ-ሞራቸውን ሸንቁሮ ማውጣት፤ እስከነፍስ ማቃጠል፤ በጥይት መረሸን እና ወደገደል መጣል ነው፡፡ የኦህዴድ አመራሮች ይህንን ሲያደርጉ ይናገሩ የነበሩት “አማራን መጨረስ ዛሬ ነው፤ እድሜ ለትግሬ የአማራን ትጥቁን አስፈትቶልናል” ወዘተ የሚል ነው፡፡ ይህንን የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የመአሕድ ማመልከቻ አንብቦ የማያዝን ይኖራልን? ሙሉ ቃሉን ደብዳቤው ላይ እዩ፡፡ ምንም እንዳልተፈጠረ በመቁጠር ዘና ዘንከት የምትሉ አማሮችም አስቡበት፡፡ አኖሌ የጉርድ ጡት ሀውልት ሳይተከልና ለ24 አመት አማራን ማጥላላት ሳይሰራ ያንን ያህል ግፍ ከተፈጸመ እንግዲህ የሚመጣውን ማሰብ ነው፡፡ በአኖሌና መሰል የጥላቻ ስነልቡና ተሞርዶ ያደገ ሰው ምን እንደሚያስብና ጊዜ ሲያገኝ ምን ሊያደርግ እንደሚችል መገመት ነው እንግዲህ፡፡