ከትግራይና ከኦሮሚያ የሆኑ ሰወች ስለቤተ አማራ የመገንጠል ሀሳብ ሙድ ሊይዙ ሲሞክሩ እኔ በቃ ከልቤ ነው የሚያስቁኝ ፡፡ smile emoticon ማለት ዊይይይ እናንተም??? በሚል አይነት
ዋና ጠንሳሾች፤ ለህዝብ መገንጠል የሚለውን ሀሳብና ቃል በሀገር ደረጃ እንዴት እንደሚከወን ያሳዩ ሰወች??? ጠዋት ማታ አንቀጽ 39 ምንትስ ምንትስ እስከመገንጠል እያሉ ሲሰብኩ የኖሩ ??? !!! pacman emoticon የሆነ ስለመገንጠል ሙድ መያዝና መቀለድ በእናንተ አያምርም ፤ እንጨት እንጨት ይላል ቀልዱ፡፡ ምክንያቱም አሁንም ቢሆን በሁለት አማራጮች እንደምትንቀሳቀሱ ጸሀይ የሞቀው ነገር ስለሆነ፡፡ ይልቅ ቤተ አማራወች በናንተ የ40 አመት የ”ልገነጠል ነው ፣ተገንጠሉ “ ቀደዳ ሙድ ይዘው እንዳይሆን መጠርጠር ነው፡፡ smile emoticonWho knows ? ወይም ተስፋው ለመነመነው የአማራ ወገን ሁለተኛውን መንገድ እያሳዩ ነው፡፡
ወይ መቆየት ደጉ ፤ እነሱም ስለ አንድነት መልካምነት በቀጥታም ይሁን በስላቅ ለአማራ ሊሰብኩ ??? ሃሃሃ
"ምጥ ለእናቷ አስተማረች" ማለት ይሄኔ ነው፡፡ wink emoticon grin emoticon
"ምጥ ለእናቷ አስተማረች" ማለት ይሄኔ ነው፡፡ wink emoticon grin emoticon