የአማራ የድሮ ስርአት እና የእውር ጎሴዎች የዝንጀሮ ስርአት
__________________________________
__________________________________
ብዙ ጊዜ ብሽቆች የአጼዎችን ስርአት ልትመልሱ፤ የድሮ ስርአት ልትመልሱ፤ ጅኒ ቁልቋል ይላሉ፡፡ አይ እብሪት እና ድንቁርና! ለመሆኑ የድሮ ስርአት ምንድነው? የአሁኑ ስርአትስ ከድሮ ስርአት በምንድነው የሚለየው? ድሮ የሚባለውስ ጊዜ ከመቸ በፊት ወይስ ከመቸ ጀምሮ የነበረው ነው? ዝም ተብሎ ነው እንዴ የድሮ የሚባለው? እውነቱ የሚነግረን ተገላቢጦሹን ነው፡፡ አሁን ያለነው የድሮ ስርአት ውስጥ ነው፡፡ የድሮ ስርአት ማለት የትራይባሊዚም ወይም የጎሰኛ ስርአት የሚባለው ነው፡፡ የጎሳ ስርአት የሰው ልጅ ባልሰለጠነበት ዘመን የነበረ ነው፡፡ በምእራባዊያን ከግሪክ ስልጣኔ በፊት የነበረው ነው፡፡ በኢትዮጵያ የመንግስት ቅርጽ ከመቁዋቁዋሙ በፊት የነበረው ነው፡፡ በአማዞን ጫካዎች እና በመካከለኛው አፍሪካ ጫካዎች አሁን አለ፡፡ ያ የአማዞን እና የመካከለኛው አፍሪካ አይነት ስርአት በኢትዮጵያ ከተተከለ 25ኛ አመቱን ይዞአል፡፡
የድሮ ስርአት ዋና ዋና ባህርያቱ ከሰውነት ደረጃ ወርዶ በጎሳ መቧደን እና መዝረፍ፤ ፍትህ ስለማይኖር መገዳደል፤ የእምነት ተቋም ስለሌለ ስርአት አልበኛና ነውረኛ መሆን፤ የንግድ ህግ ስሌለ መቀማማት፤ ለጋራ እና ለወደፊት የሆነ አላማ አለመኖር፤ ሰው በራሱ ስለሚሰበስበው ሀብት እና ዝና እንጅ ስለሌላው ደንታ ማጣት፤ የጎሳ አለቃ ተሰሚ የሚሆንበት እና አዋቂ ቦታ የሚያጣበት፤ ከዚህም የተነሳ ድንቁርና ባህርይው የሆነ፤ ሰዎችን በስራቸው የማይመዝን እና ተገቢውን ክብርና ጠቀሜታ የማይሰጥ፤ የየራሱን መንደርና አዝማድ ብቻ ሰብስቦ ሌላውን እያደነ የሚዘርፍበት እና የሚያሳድድበት ስርአት ማለት ነው፡፡ የድሮ ስርአት በጎሳ ትስስር የሚመራ እና በመንጋ የሚያስብ ነው፡፡ በመንጋ ይንቀሳቀሳል፤ በመንጋ ይዘርፋል፤ በመንጋ ይጠጣል፤ በመንጋ ይዳራል፤ በመንጋ ይገዳደላል፡፡ እንደዝንጀሮ ማህበር ማለት ነው፡፡ የድሮ ስርአት ማለት ከሰው በጣም ዝቅ ያለ ከዝንጀሮ ትንሽ ከፍ ያለ ማህበር ማለት ነው፡፡
በሌላ ፖስት ደጋግመን እንዳልነው አማራ የመንጋ አስተሳሰብን ከተሻገረው እልፍ አመታትን አስቆጥሯል፡፡ የመንጋነት ስሜት የለውም፡፡ እንደሰው እንጅ እንደቡድን አያስብም፡፡ እያዳንዱ እኔ ብቁ ሰው ነኝ ብሎ ራሱን ችሎ ያስባል፡፡ ይህ ህዝብ ታዲያ ከአጼ ምኒልክ ጀምሮ የራሱን ባህርይ እና ማህበረሰባዊ ንቃተ ህሊና ለሌላው በዙሪያው ላለ ህዝብ ለማውረስ እና ራሱን የሚመስሉ (እነ እውር ጎሴ ጭቆና ይሉታል) ማህበረሰቦችን ለመፍጠር ታተረ፡፡ የጎሳ አስተሳሰብ እና ግጭታቸውን ትተው ከፍ ወዳለ ማህበረሰባዊ የእድገት ደረጃ እንዲሸጋገሩ ጣረ (እነ እውር ጎሴ ቅኝ ግዛት ይሉታል)፡፡ አማራው ይህን ሁሉ የደከመው የድሮ ስርአትን ለማስቀረት ነበር፡፡ ያ ሁሉ አማራ የደከመበት የዝንጀሮ ስርአትን የማስቀረት ጥረት ግን የዝንጀሮ ስርአት ወኪሎች አይለው ደርግ በመሸነፉ ተመልሶ መጣ፡፡ አማራ ከጣለው ስንት ሽህ ዘመናት የሆነው ቡትቶ እንስሳዊ ስርአት በአናቱ ላይ ተዶለበት፡፡ ይሄው እስካሁን በማያውቀው የዝንጀሮ ስርአት ካልኖርክ ተብሎ ይደነባበራል፡፡ የሰው ልጅ ድሮስ ወደፊት ሲሄድ እንጅ ወደኋላ ሲመለስ ምን ይማራል? አማራው ወደፊት እንዳይሄድ በድሮ ስርአት ወኪሎች ማለትም በዝንጀሮ ማህበርተኞች ተጠፍሮ ተያዘ፤ ዝንጀሮ ካልሆንክም እየተባለ ተቸገረ፡፡ ወደኋላ እንዳይመለስ ከዝንጀሮ መሰል ፍጡርነት እንጅ ወደሰውነት የሚታደገው ከሰውነት ወደዝንጀሮነት ማቆርቆዝ አይቻል፡፡ እና በዚህ መሀል ሆኖ ይዋልላል አማራ፡፡ ወይ ጣጣ፡፡
እና አሁን እነዚህ እውር ጎሴዎች አማራን የድሮ ስርአት ናፋቂ ብለው ሲከሱት እኛ አማሮች ግር ይለናል፡፡ እኛ የምናስበው ወደፊት መራመድ ነው፤ እንዴት የማይሆንልንን የኋሊት ጉዞ ፈለጉ ተብለን እንከሰሳለን እያልን እንንገላወዳለን፡፡ ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ለአማራ የድሮ ስርአት ማለት ህግ እና ተጠያቂነት ያለበት፤ በስርአት የሚመራ፤ ወንጀል በእሰጥ አገባ ክርክር የሚበየንበት፤ ፍትህ ቢጓደል የእምነት አባቶች የሚማልዱበት፤ ገዥዎች በአምላክ የሚያምኑበት እና መለኮታዊ ቅጣትን የሚፈሩበት፤ ስርቆትና ውሸት የተወገዘበት፤ እንደአውሬ መገዳደል ነውር የሆበት፤ ዝርፊያና ቅሚያ በምንም መልኩ የተከለከለበት ነው፡፡ ይህ የአማራ የድሮ ስርአት ነው፡፡
የእነእውር ጎሴ የድሮ ስርአት ደግሞ የዚህ የአማራው የድሮ ስርአት ተቃራኒ የአውሬ ወይም ዝንጀሮ መሰል ማህበር ነው፡፡ እነሱ ታዲያ ላፉት 25 አመታት አማራውን ከዚህ የተሻለ እና ሰብአዊነት ካው አኗኗሩ አውጥተው ወደእነሱ የእንስሳዊ ህይወት ሲጎትቱት ነው የኖሩት፡፡ ወደራሳቸው የድሮ ስርአት ማለት ነው፡፡ አማራው ደግሞ ወደዛ እንስሳዊ ስርአት መመለስ አልሆነለትም፡፡ ወደፊትም መራመድ አልቻለም፡፡ ለምን ቢባል ወደድሮ ስርአት ለመመለስ ስለማይችል፡፡ እናም አማራው ወደድሮ ስርአት ሊመልሰን ነው ሲሉ ዛሬ አለም ወደሚመራበት ስርአት እና አማራው ቀደም ብሎ ይኖርበት ወደነበረው ስርአት ይወስደናል፤ እኛ ስልጡን እና ሰውኛ ኑሮ አይሆንልንም ማለታቸው ነው፡፡ በአንጻሩ እነሱ አሁን የድሮ ስርአታቸውን እየኖሩ ስለሆነ ደስ ብሏቸዋል፡፡ አማራንም ከዛ አውሬኛ የድሮ ስርአታቸው እንዳያወጣቸው ስለሚሰጉ ይጠሉታል፡፡ ስለዚህ በዚህች ኢትዮጵያ በምትባል አገር አማራው እና እውር ጎሴዎች ፈጽሞ ሊታረቅ እና ሊስማማ የማይችል የስርአት ጥያቄ ልዩነት ነው ያላቸው፡፡ ይህ በፍች ብቻ ነው ሊስተካከል የሚችለው፡፡ ለምን? እውር ጎሴዎች እየኖሩ ያሉት የሰው ልጅ ከ 12 000 አመታት በፊት ጥሎት መሄድ የጀመረውን ኑባሬ ነው፡፡ በግልጽ ፖለቲካዊ፤ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አደረጃቶችን እና አኗኗሮችን ስናስተውል በአማራው እና በእውር ጎሴዎች መካከል በትንሹ የ 12 000 አመታት ልዩነት አለ፡፡ ይህን ያህል ከባድ ልዩነት የሚታረቀው አንዱ ወደ አንዱ ሲጠቃለል ወይም ሲጠፋ ብቻ ነው፡፡ ይህ ደግሞ የማይሆን ነው፡፡ እነሱ አማራውን ወደአውሬኛ ስርአት ለማጠቃለል ሞከሩ አልቻሉም፡፡ ቀደም ብሎ አማራው እነሱን ወደእርሱ ለማምጣት ሞከረ፤ አልቻለም፡፡ አማራው ሊያጠፋቸው አልሞከረም፤ የሰውነት ባህርይ ስላዳበረ፡፡ እውር ጎሴዎች ግን አማራውን ማጥፋት ስራየን ብለው ተያይዘውታል፤ ምክንያቱም ሰውኛ ባህርይ ስለሌላቸው ወይም አውሬኛ ባህርይ ስላለባቸው፡፡ ግን አማራው አሁን ነቅቷልና በቀላሉ የሚጠፋ አይደለም፡፡ ስለዚህም መለያየት የሚለው ሀሳብ የግድ በቶሎ ተግባራዊ መሆን አለበት፡፡ አብረው የማይኖሩት በመካከላቸው ሰፊ ልዩነት ስላለ እና ያ ልዩነት አብሮ መኖር የማያስችል በመሆኑ ነው፡፡
በእርግጥ እውር ጎሴዎች የድሮ ስርአት ናፋቂ ሲሉ የሚያነሱት አንድ ነገር አለ--የድሮ ነገስታን መውቀስ፡፡ ለእኛ ግን የድሮ ነገስታት ማለት ከአመቱ ውስጥ ብዙውን ጊዜ የሚጾሙ እና የሰበሰቡትን ድሀን ማብላት ያጸድቃል በሚል እምነት በዝክር እና ግብር የሚያበሉ የሚያጠጡ፤ ለእምነታቸው እና ለእውነታቸው ሟቾች፤ ለህዝባቸውና አገራቸው ታማኞች--ነፍሳቸውን እስከመስጠት ድረስ፤ የአገር ዳር ድንበር ያስጠበቁ፤ ፍትህ እንዳይጓደል በስርአት የሚመሩ፤ ለራሳቸው ጥቅም የማይስገበገቡ፤ ፍርድ ተጓደለ፡ ድሀ ተበደለ በሚል መሪ ሀሳብ የሚመሩ፤ የሰው ልጅ እስከንጉሱ ድረስ አቤት ብሎ ተሰሚነት የሚያገኝበት፤ ዛሬ በአውቶሞቢል የምትንፈላሰሱበትን አገር በባዶ እግራቸው፡ በረሀብ አንጀታቸው ሰርተው፡ ጠብቀው፡ አስከብረው ያወረሱ፤ ለራሳቸው ሳይሆን ለመጭው ትውልድ እያሉ ለእኛ እና ለእናንተ ለእውር ጎሴዎች የኖሩ፤ ለከፈሉት መስዋእትነት ካሳም ሆነ ምስጋና የማይሹ ነበሩ፡፡ እነዚህ የአማራ የድሮ ስርአት ማማዎች ነበሩ፡፡ አንድ አማራ ታዲያ እነዚህን መሆን ቢፈልግ እንኳ አሁን ከሰፈነው አውሬኛ ስርአት አምልጦ ወደሰውኛ ስርአት ተሸጋገረ ይባላል እንጅ እንደሌላ ተአምር የሚቆጠር አይደለም፡፡
አንባቢ ሆይ እንግዲህ የማን የድሮ ስርአት የሰው፤ የማን የዝንጀሮ ስርአት እንደሆነ ተረዳና ጨማምረህ አዳብረህ ላላወቀው አስረዳ፡፡
ቤተ አማራ ወደፊት!