Bete Amhara

Bete Amhara

Tuesday, July 14, 2015

ግንቦት ሰባት ለአማራው ምኑ ነው?

ግንቦት ሰባት ለአማራው ምኑ ነው?
**********************************************************************************************
ግንቦት ሰባትስ እነማን ናቸው?
እስኪ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች አነማን እነሆኑ እዩና ፍረዱ?
1ኛ. ብርሃኑ ነጋ................ ጉራጌ (G7 Executive)
2ኛ. ታደሰ ብሩ ............... ጉራጌ (G7 Executive)
3ኛ. ኤፍሬም ማዴቦ ......... ከምባታ (G7 Executive)
4ኛ. ንዓምን ዘለቀ …......... ኤርትራና ኦሮሞ (G7 Executive)
5ኛ. አበበ ቦጋለ................. ኦሮሞ(G7 Executive)
6ኛ. ቸኮል ጌታሁን ............ጉራጌ (G7 Higher Leadership)
7ኛ. አንድነት ሐይሉ...........ጉራጌ(G7 Council)
8ኛ. ሙሉነህ እዮኤል ......... ከምባታ (G7 Council)
9ኛ. አበረ አዳሙ................ ኦሮሞ(G7 Council)
95% ኤርትራ በረሃ ላይ የሚሞተው ወጣት ግን የእኛው የአብራካችን ክፋይ የሆነው የአማራ ምስኪን ወጣት ነው።
ምንጭ መላኩ በጎሰው
የአማራ ችግር የሚፈታው አማራው ራሱ ከኢትዮጵያዊነት ስሜት ወጥቶ ከገባበት የማንነት ቀውስ ውስጥ ራሱን ማላቀቅ ከቻለ ብቻ እንጅ በእንደ ግንቦት ሰባት አይነት ፌክ ኢትዮጵያዊያዊ ፓርቲዎች ተራዳኢነት አይደለም።

ለግንቦት ሰባት  ደጋፊዎች በሙሉ

እናንተ በሰደባችሁን እና ባስፈራራችሁን ቁጥር የድርጅታችሁን ገመና እየዘከዘክን ማውጣታችን ስለሚቀጥል ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እና አርፋችሁ ቁጭ በሉ።
በአመራሩ የብሄር ስብጥር ላይ የጀመርነው ዘመቻ እንዳለ ሆኖ በምድር ላይ እየተደረገ ነው ስለሚባለው ጦርነት ደግሞ በተጨባጭ መረጃ ላይ የተመሰረተ ሪፖርት ለማቅረብ እንገደዳለን።
ከመጠላለፉ መከባበሩ ይሻላል እና መተንኮሱ ይቅርባችሁ።