የኢትዮጵያ እና የአማራዉ ሕዝብ ጣላት ወያኔ
ብቻ ነዉ::
*****************************
ታጋይ ጌትነት አናጋዉ የአማራ ድሞክራሲዋ ሃይል ንቅናቄ ከፍተኛ አመራር ወያኔ ሀገራችን የነበራትን ስም ዝና እንዳልነበር ያደረገና ሌላ የእኛ ያልሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር ታርኳንና ስሟን በመቀየር ያላደረገዉነገር የለም:: አሁንም በሙሉ አቅሙ እየሰራ ይገኛል:: ይሕ ማለት አለም አንቱ ያላቸዉን መሪዎቻችን ቅርሶቻችንን ባለቤት አሳጥቶቸዋል አፍርሶቻዋል አቃጥሎቸዋል::ይሕም በቅርቡ እየሆነ ያለ እና እየተደረገ ያለ በመሆኑ ለሕዝባችን ግልፅ ነዉ:: በተለይ አማራውን ከሌሎች ወገኖቹ ጋር አብሮ ተከባብሮ እና ተፋቅሮ እንዳይኖር ወያኔ ሲመሰረት ጀምሮ ቁጥር አንድ ፕሮግራሙ አድርጎ ይዞት ከዚሕ ደርሶል:: ወያኔ በአማራዉ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋትናማፅዳት ማካሄድ የጀመረባቸዉ ግዜዎችና ቦታዎች በቅድ የተያዙ እና ቴክኒካል በመሆን የተፈጠሙ ናቸው:: ወያኔ አማራን ማፅዳት የጀመረዉ ከትግራይ ክፍለ ሐገር ሲሆን የመንግስት ሰራተኛ የነበሩትሙሉ በሙሉ ከትግራይ አማራን እንዲወጡ አድርጓል:: ከዚሕ በሓላ ወደ ጎንደር በ1971 ዓም ጀምሮ ጦርነቱን ሲያስፋፋ ወልቃይት ፀገዴ የሚኖሩ የጎንደር አማሮችን በጅምላ በመፍጀት ነበር :: እስከ ዛሬ ድረስ ምን ያሕል እንደተጨፈጨፉ ባይታወቅም ሰላሳ ሽ በላይ ከምድረ ገፅ ጠፍተዋል ከዘጠና ሽ በላይ ከቀያቸዉ ተፈናቅለዋል::ስደተኛም ሑነዋል አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ ለትግራይ አድርጓል:: ስልጣን ከያዘ በሓላ 1983 ዓም ጀምሮ አማራንነፍጠኛ ትምክተኛ አድሃሬዎች ጨቋኞች የትግራይ ሕዝብ ደም መጣጮች እያለ ከሐገራቸዉ አፈናቅለዋል::ለምሳሌ
1 በሀረር በበደኖ ግራዋ ሀብሩ
2 በአርሲ በአርባ ጉጉ እና ጢቶ
3 በወላይታ በከፋ በጉራ ፈርዳ በመተከል
በአሶሳ በወለጋ በኤሊባቡር በባሌ በሲዳሞ በጌድዎ እና በሌሎች አካባቢዎች በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አማራዎችን በአሰቃቂ ሑኔታ ፈጅተዋል::
ዉድ የሐገራችን ሕዝብ ይሕን የሐገር ና የሕዝብ ጠላት የሖነዉን በድን ጠራርገን ለማስወገድ ተደራጅተን ልንታገለዉ ይገባል::ወቅቱ አሑን ነዉ
በተለይ መከራዉ እና ስቃዮ እንዲያበቃ የአማራ ሕዝብ ከአማራዉ ድርጅት ከአማራ ዲሞክራሳዊ ሃይል ንቅናቄ ጎን እንድትሰለፉ ጥሪያችን
እናቀርባለን::
እናሸንፋለን
የአማራ ሕዝብ ትግልያሸንፋል! —