===☞እንዲህ እናምናለን☜====
==========================
ቤተ አማራ የ፺ ሚሊዮን ሕዝብ ርሀብ፣ጥም፣እርዛትና ህመም ተሸክሞ የኖረ ህዝብ......
እኔ ሀገር እንጂ ብሄር የለኝም በሚለው እምነቱ ማንነትና ወገኑን እንዲረሳ የተደረገ ጭቁን ህዝብ ....
ቀድሞ ተምሮ ሌሎችን ያስተማረ ፣ ከሁሉ ቀድሞ ሰልጥኖ ሌሎችን ያሰለጠነ(ውለታ ቢሱ ቢዘነጋውም)፣ ቤታችን ቤታችሁ ችግራችሁ ችግሬ ብሎ ለጠላት ፍቅርን ሲሰብክ የኖረ ህዝብ....
ዛሬ ላይ ግን ፍፁም ያልሰለጠነ ሗላ ቀር፣በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ላይ በጣም ደሀና ረሀብተኛ እንደሆነ፣ያሁሉ ተረስቶ ሲጨቁንና ሲበድል እንደኖረ አሁንም ትከሻችን ላይ ባሉ ቅምጥሎች ደርሰው መናገር ጀምረዋል፡፡ ትናንት በቀረርቶና ፋከራ እንሞገስበት የነበረውን ሁሉ ዛሬ በመጥፎ ሊለውጡብን ይሯሯጣሉ! "ነፍጠኞች"፣ዓጤዎች፣ቆምጬዎች(በተለይ በ አ.አ የተለመደች)ወዘተረፈ...ሲሉ ይደመጣሉ፡፡በአንፃሩ ቤተ አምሓራው ላይነቃ በብርቱ ክንዱ ላይ አንቀላፍቷል፡፡
አሁን ሁሉም ይበቃናል፡፡ ኢትዮጵያ ይሏት ሀገር ፣ ፺ሚሊዮን የሚባል ህዝብ ፣ ፹ አካባቢ የሚሉት ብሔር የ...ለ...ን....ም፡፡
ሁሉንም በእድሜያችን እናያለን፡፡ያችን ታላቋን """የቤተ አማራ"""" መንግስት፡፡
እመኑኝ አንድ ቀን ኢትዮጵያውያን ወደ ቤተ አማራ ዲቪ(DV) የሚናፍቁበት ቀን እሩቅ አይሆንም!!!
ከፅንፈኛው አማራ፡፡
ቤተ-አማራ ወደፊት!!!