Bete Amhara

Bete Amhara

Wednesday, July 8, 2015

አዲስ አበባ መአከላዊ ምርመራ እና አማራ ታሳሪዎቹ


አዲስ አበባ መአከላዊ ምርመራ እዬተባለ በሚጠራው የፖለቲከኛ እስረኞች ማሰቃያ ቦታ የማሰቃየቱን ስራ ፍፁም አረመኔ በሆነ መልኩ የሚሰሩት አብዛኞቹ የትግራይ ተወላጆች ናቸው።በተለይ ታሳሪዎቹ አማራ ከሆኑ በእርግጠኝነት አሰቃይዎች ትግሬዎች ናቸው። እነዚህ የእፍኝት ልጆች ለአማሮች ያላቸውን ከፍተኛ ጥላቻ በተግባር የሚያሳዩበት ቦታ መአከላዊ ነው። ሴቶች እህቶቻችን ለምሳሌ እማዋይሽን የጡቶቿን ጫፎች በኤሌትሪክ እያስያዙ በተደጋጋሚ እንዳሰቃይዋት ተናግራለች ። ጄኔራል ተፈራ ማሞ አንድ አይኑን አጥፍተውታል። ጄኔራሉ ፍርድቤት ቀርቦ እንደተናገረው ከግርፋቱ ይልቅ አእምሮውን ያናወጠው አማራነቱን እያነሱ የሰደቡት ስድብ ነበር። ግን ሰሚ አላገኘም ።

ይሄው ሰሞኑን ደግሞ አንዱን የአማራ ተወላጅ የሰውን ልጅ ሁሉ በሚዘገንን ሁኔታ ትግሬዎች የዘር ፍሬ ከረጢቱን እንደ ኮርማ በሬ ቀጥቅጠውታል። እየቀጠቀጡት እያለ "አናንተ አማሮች ዘራችሁን እናጠፋዋለን " ይሉት ነበር ። ይህ ምስኪን ወንድማችን የደረሰበትን ዘግናኝ በደል ፍርድ ቤት በቀረበ ሰአት ያለምንም እፍረት ለዳኞች ሱሪውን በማውለቅ አሳይቷል ። የደረሰበት መከራ እፈረቱን ሁሉ ገደለበት ።ምን ያድርግ!

የትግራይ ልጆች በአማራ ልጆች ላይ የሚያደርሱት በደል ከብዛቱ ከዘግናኝነቱ ከአይነቱ… የትም ከደረሰው ሁሉ ይበልጣል ፣ ይለያል። ፍፁም አረመኒያዊ ፣ ኢ ሰብአዊ ድርጊት እዬፈፀሙብን ነው። የትግሬ ልጆች የኢትዬጵያን ምድር ወደ ሲኦል ቀይረውብናል። ሆዳቸውን በሞላን ፣ ዘላለም ተሸክመናቸው በኖርን ምንም አይነት በደል ሳንበድላቸው እንዲህ እዬተጫወቱብን ነው። በአማሮች ጉዳይ ከሰውነት ወደ ሰይጣናዊነት ተቀይረዋል። እስራኤሊያዊያን በጀርመን ናዚ የደረሰባቸውን በደል አይነት የትግራይዋ ህወሓት በአማሮች ላይ ለ24 አመታት ሳታቋርጥ እያደረሰችብን ይገኛል።

የአማራ ልጆች ይህን ሁሉ ግፍ እያዬን ዛሬም ለእነሱ የሚራራ ልብ አለን ። ከነሱ ጋር ኢትዬጵያ በምትባል ሃገር መኖር እንፈልጋለን ። ይገርማል!! ቃል በቃል እየተናገሩ ዘራችን ዘና ብለው እያጠፉት ነው። በወንድም በእህቶቻችን ክቡር ሰውነት ላይ እንዲህ እየጨፈሩበት ነው። የአማራ ልጅ ሁነህ ይህን ስትሰማ ምን ይሰማሃል? አይነድህም? አትበሳጭም? እልህ አይመጣም? ወኔህ ብድግ አያደርግህም? …ወገኔ ተነስ!! ከነዚህ ሰዎች ዘንድ በአስቸኳይ እራስህን አግል እና በማንኛውም የትግል ስልት አይነት እንግጠማቸው።

የአማራ ተወላጅ የሆናችሁ የፖሊስ ሰራዊት ፣ የመከላከያ ሰራዊት ፣ የደህንነት ክፍል አባሎች እናንተ በወገኖቻችሁ ላይ የትግራይ ሰዎች እያደረሱብን ያሉትን ግፍ እስከ መቼ ድረስ ዝም ትሉታላችሁ? እስከ መቼ ድረስ በወገኖቻችሁ ላይ ከነሱ ጋር አብራችሁ ትቆሙብናላችሁ? እባካችሁ አይኖቻችሁን ግለጡ እና ምን እዬተካሄደብን እንደሆነ እዩ!!

‪#‎ቤተ‬ ‪#‎አማራ‬ ገስግሽ! ለዚህ መከረኛ ህዝብ ማረፊያ ሁኝ!